ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሪፖርቷን በጄኔቫ ዓለም አቀፍ መድረክ አቀረበች

ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሪፖርቷን በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ግምገማ መድረክ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በመካሄድ ላይ ባለው የግምገማ መድረኩ ላይም ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሪፖርት ዙሪያ ገለፃ አድርገዋል። በሪፖርታቸውም በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት የሰብአዊ መብት አያያዝን ለማሻሻል መሰረታዊ እርምጃዎች መወሰዳቸውን አስረድተዋል። ዶክተር ጌዲዮን …

Read more

Ambassador Zenebe Kebede held discussions with Mr. Mark Lowcock, Under-Secretary-General for Humanitarian Affairs and Emergency Relief

Ambassador Zenebe Kebede, Permanent Representative of Ethiopia to UNOG and other International Organizations in Switzerland held discussions with Mr. Mark Lowcock Under-Secretary -General for Humanitarian Affairs and Emergency Relief and head of OCHA at his office today, the 7th of May 2019. On the occasion, Ambassador Zenebe Kebede briefed Mr. Lowcock about the current reform …

Read more

በጄኔቫ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ ጽ/ቤት የኢትዮጵያዊያን የፍቅር፣ የአንድነትና የመደመር በዓል ተከበረ

        በጄኔቫ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው አዲስ የተሸሙት ክቡር አምባሳደር ዘነበ ከበደ የኢትዮጵያዊያን የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመደመር የትውውቅ በዓል ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላፈዋል፡፡ የፍቅር፣ የአንድነትና የመደመር በዓል ላይ ንግግር ያደረጉት አምባሳደር ዘነበ ከበደ ኢትዮጵያዊያንና ትውልድ ኢትዮጵያን የጋራ ወደ ሆነው ቤታቸው በመምጣታቸው ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በስዊዘርላንድና ሚሲዮኑ በተወከለባቸው ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻቸውን ለማገልገል ዕድል በማግኘታቸው የተሰማቸውን …

Read more

Premier Receives President of the World Bank Group

Prime Minister Abiy Ahmed welcomed to his office the President of the World Bank Group, Mr. David Malpass and his delegation earlier this afternoon. Selected as the new World Bank Group President in early April 2019, Mr. Malpass is currently on a three-country visit of African countries. Noting that Ethiopia is currently building a solid …

Read more

Prime Minister Abiy Ahmed also met with the Italian Prime Minister Giuseppe Conte

Prime Minister Abiy Ahmed also met with the Italian Prime Minister Giuseppe Conte on the margins of the Belt and Road Forum Leaders’ Roundtable. The Italian government has pledged to renovate the historic Axum obelisk. Additionally, Prime Minister Giuseppe Conte also confirmed ‘Dine for Sheger’ participation amount of 5mil Euros. ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በቤልትና ሮድ …

Read more