ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲትን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋግረዋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲትን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋግረዋል።
መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም በቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋት ትኩረት አድርገው መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ አመልክቷል።